Sidaamu Qoqqowu Mootimma Saadate Jiro Latishshi Biiro taaltino saadate sagale iillo halashshate haja la'anonsa bissa qinaabe loosate millimilote bare harsu.
The Sidama Regional Animal Resource Development Bureau has launched a mobilization with stakeholders to expand access to animal food.
የሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የእንስሳት ምጥን መኖ ተደራሽነትን ለማስፋት ከባለድርሻ አካላት ጋሪ የተደረገ የንቅናቄ ተካሂዷል። ግንቦት 23/2016 ዓ.ም የክልሉ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ተክሌ ጆንባ የንቅናቄ መድረኩ ላይ ተገኝተዉ እንደ ድሮ ይሄን ያህል ከብት አለው ለመባልና የከብቶችን ብዛት ለመጨመር ብቻ ሳይሆን የተሻሻለ ዝሪያ በማርባት የተሻሌ ምርት ለማግኘት መሰራት አለብን በማለት ይህንን የእንስሳት ምጥን መኖ ዋጋ ንረትን…
በክልላችን
In 2015/16, the Bureau of Animal Resource Development of the Sidama Regional Animal Resource Development Bureau announced that it had conducted a review of the performance of bee cultivation and the implementation of the 2016/17 budget.