Skip to main content

 በእንስሳት ጤና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት መደበኛ ሥራዎች

  1. የበሽታ ፍንዳታ ምርመራ ማከሄድ

    የእንስሳት በሽታ መከላከልና መቆጣጠሪ ሥራ ይሰራል

     የእንስሳት በሽታ ቅኝትና ዳሰሳ ሥራ በመስክ በመስራት የበሽታዎች ባህርና ፀባይ በመለየት የተሻለ ሕክምና እንዲሰጥና በሽታዉን የመቀነና ስየማጥፋት ሥራ ይሰራል.

     የገንዲ አምጭ ዝንብ (Tsetse fly) መጠን የመቀነስና በሽታ አምጭዉና ሌሎች ተናካሽ ዝንቦች በሽታዉን እንዳይያስፋፉ የዝንቦችን መጠን በተሌያዩ ዝንቦች ማድመጃ ዜደዎች በመጠቀም የመቀነስና በበሽታ(ገንዲ) የታመሙትን መዲሃኒት በመስጠት የማከም ሥራ ይሰራል