በእንስሳት ዝርያ ማሻሻል ዳይረክቶሬት የሚሰሩ ዋና ዋና ስራዎች
ለአርቢዎች ተከታታይነት ያለዉን ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችንና የድጋፍና ክትትል ስራዎችንመስራት የዳልጋ ከብቶችን በማዳቀል አግልግሎት ዝርያቸዉን በማሻሻል የወተት ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ
የቀይ ስጋ ፍላጎት ለማሟላት በባለሙያ ድጋፍ በድለባና በማሞክት ስራ ላይ ህብረተሰቡን ማሳተፍ
አነስተኛ አመንዣጊ እንስሳት ዝርያ በማሻሻል ከምርቱ ተጠቃምነት ላይ መስራት
የተሻሻለ የስጋና የእንቁላል ዶሮዎችን ለህብረተሰቡ በማሰራጨት ከምርቱ ተጠቃም ማድረግ
የተሸሻሉ የንብ ቀፎዎችን ለአ/አደሩ በማሰራጨትና የንብ ብዜት ስራ ላይ በመሳተፍ ከማርና ከሰም ምርት ተጠቃም ማድረግ
በሃር ልማት ስራ ላይ ሴቶችንና ወጣቶችን በማሳተፍ ገብ እንድኖራቸዉ ማስቻል
በሀይቆች የሚመረቱ ዓሳዎችንና በቤተሰብ ደረጃ ተቆፍሮ በለሙ ጉድጓዶች የሚመረቱ ዓሳዎችን በተፈለገዉ ደረጃ በማምረት ተጠቃምነቱን ማረጋገጥ
ጥራቱን የተጠበቀ ቆዳና ለጦ እንድመረት በባለሙያ ድጋፍ መስጠት