admin Sat, 07/13/2024 - 13:12 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የተሻሌ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገቡ ከአጠቃላይ ከክልሉ ቢሮዎች ውስጥ አንደኛ ወጥቷል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዳይረክቶረት። ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ 🇪🇹 Log in or register to post comments