በ2015/16 የንብ ልማት እንሸተቭ አፈጻጸም ግምገማና የ2016/17በጀት ዓመት ግባት አቅርቦትና የሥራ ማነሳሻ መድረክ ማካሄዱን የሲዳማ ክልል የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።
በሲዳማ ክልል ብቼኛ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ላብራቶር አስገንብቶ ሥራ ማሰጀመሩን የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ ። ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም ተቋሙ የኢፌዴሪ ግብርና ሚንስቴር የእንስሳት ሀብት ልማት ዘርፍ ምኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ፍቅረ ረጋሳን ጨምሮ የሲዳማ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የክልሉ እንስሳት ልማት ቢሮ ኃላፊዎችና የዞንና የወረዳ አሰተዳደሮች በተገኙበት በይፋ ተመርቆ ወደ ሥራ ተገብቷል። ክልሉ ከፍተኛ የእንስሳት…
ክልል አቀፍ ዓሣ ቀን አየተከበረ እንደሆነና በዘርፉ ሰፊ ሥራዎች እየተሰራ እንደሆነ የሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ። ሚያዝያ 22/2016 የቀኑ እንግዶች ዓሣን ቀን በማሰመልት በጓሮ ዓሳ ልማት የተሰሩ ሥራዎችን የጎበኙ ስሆን ባዩት ነገር ጥሩ ልምድ ልዉዉጥ እንደወሰዱም ተናግረዋል በዕለቱም ስለ ዓሳ እርባታ በክልሉ ያለዉን ምቹ ሁኔታዎችን በማስመልከት የክልሉ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል እና የእንስሳት ዝርያ ማሻሻልና የእንስሳት መኖ ልማት ዘርፍ…
Sidama regional animal resource development office has stated that the regional fishing day is being celebrated and extensive works are being done in the sector.
Sidama national regional government animal resource development office announced that it has built and started working in Sidama region animal health care laboratory. April 22/2016 E.C.