Skip to main content
y
የሀዋሳ ዘመናዊ የወቴት ላሞች መንደር የዲዛይን ግምገማ አድርገናል። በሀገር ደረጃ ሞደል የተባለው በሲዳማ ክልል የሚገነባው የሀዋሳ ዘመናዊ የወተት ላሞች መንደር ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት እየተገባደደ ይገኛል። የለሎች ሀገሮች ተሞክሮ አካትተን በአፍርካ ደረጃ ልምድ ያላቸው አማካር ቀጥረን የዲዛይን ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን። ፕሮጀክቱ 2000 የወተት ላሞችን ይዞ ወደ ሥራ ስገባ 30,000 ልትር ወተት በቀን የሚያመርትና ለብዙ ዘጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር ለሀገራት ጭምር የተሞክሮ ማዕከል ይሆናል። ግንቦት 30/2016 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ መንግስት ኮሙኒኬሽን። ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ