Head message

   

                                                                          አቶ ተክለ ጆንባ 

                                                                                                             የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

እንስሳት ለሲዳማ ሕዝብ ሁለንተናዊ የሀብት ምንጭ ነዉ፡፡ ይሁንና ከዚህ ሀብት ሕብረተሰባችን ማግኘት የሚገባዉን ያህል ተጠቃሚ ሳይሆን ቆይቷል፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያት የሚጠቀሰዉ የእንስሳት ዝርያ ያለመሻሻል፣ ለእንስሳት የተማጣጠነ መኖ ያለመመገብ፣ ኋላቀር የአረባብ ዜዴ፣ የእንስሳት አያያዝ እና የእንስሳት ጤና አጠባበቅ አለመዘመን ዋና ዋና ችግሮች ናቸዉ፡፡ 

ሲዳማ ክልል ሆኖ ከተደራጀ ወዲህ የክልሉ መንግሥት ለዚህ ዘርፍ የሰጠዉ ትኩረት የተሻለ በመሆኑ ሕዝባችን ለእንስሳት እርባታ ስራ ከመነሳሳቱም በላይ የእንስሳት ምርት ፍላጎት በዓለም ደረጃ እየጨመረ በመምጣቱ በክልላችን ዉስጥም ዘርፉ ከመቼዉም ጊዜ በላይ እየሰፋ መቷል፡፡ የእንስሳት ሀብት ልማት ገና ያልተጠቀምነዉ ሀብት በመሆኑ ይህንን ሀብት አዲስ ተክኖሎጅ ጥቅም ላይ በማዋል ከቻልን ክልላችንን በዚህ ዘርፍ ዉጤታማ ማድረግ እንችላለን፡፡

ስለሆነም ሕብረተሰባችን የእንስሳት ርቢን የከብት ብዛትና ቀንድ ከመቁጠር አልፎ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት በመስጠት ማርባት ይኖርበታል፡፡ ይህም ሲባል የባለሙያ ምክር በመቀበል መሥራት፣ የእንሰሳትን ዝርያ ማሻሻልና ምርታማ የሆኑ የእንስሳት ዝርያን በመጠቀም ከቁጥር ይልቅ ከፍተኛ ምርት የሚያስገኙ ጥቂት እንስሳትን በተገቢዉ አያያዝ ማርባት ያስፈልጋል የሚል መልዕክት አለኝ፡፡

የእንስሳት ሀብታችን ለዕድገታችን!!

ዜና

Sidamu Dagoomu Qoqqowi Motimma Sadate Jiro Latishshi Biiro Loonsanni hee’noonni lossa laisse xawishsha Uytu. Ammajje 22/2016 M. D Sid/Dago/Qoq/Mot/Saadate Latishshi Biiro, Hawassa.

Lemat's legacy, through an effective development journey in the Sidama region, is playing a helpful role in turning into results the comprehensive efforts that we have sta

የሌማት ትሩፋት፣ በውጤታማ የልማት ጉዞ በሲዳማ ክልል‼ የወጣቶችን፣ የሴቶችን፣ አርብቶና አርሶ አደሮችን የአልሚዎችን ተስፋ በማለምለም፣ አንገት አስደፊውን ድህነት ለማስወገድ በቤተሰብ፣በማህበረሰብ ደረጃ ለማሸነፍ የጀመርነውን ሁሉ አቀፍ ትጋት ወደ ውጤት ለመቀየር አጋዥ ሚ

የሌማት ትሩፋት፣ በውጤታማ የልማት ጉዞ በሲዳማ ክልል‼ የወጣቶችን፣ የሴቶችን፣ አርብቶና አርሶ አደሮችን የአልሚዎችን ተስፋ በማለምለም፣ አንገት አስደፊውን ድህነት ለማስወገድ በቤተሰብ፣በማህበረሰብ ደረጃ ለማሸነፍ የጀመርነውን ሁሉ አቀፍ ትጋት ወደ ውጤት ለመቀየር አጋዥ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ስሉ የሲዳማ ክልል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የክልል ም/ቤት አባላት የተለያዩ የልማት ስራዎች በመጎብኘት ላይ ይገኛል። የካቲት 5/2016 ዓ.ም.

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Saadate jiro Latishshi Biiro 2016 Bejetete Diri Maatete Jireenyi loossa 3kk Ruuwe 1kk agani mixote jeefishshi keeno Shoolente Zoonena Hawaasi Quchumi gashshooti…

Facebook page

    

ራዕይ  

በ2022 በገበያ ላይ የተመሠረተ ዘመናዊ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ሰፍኖ የአርሶ/አርብቶ/ አደሩ የኑሮ ደረጃ በመሠረታዊነት ተለውጦ ማየት፣

ተልዕኮ

የክልሉን እንስሳት እርባታ፣መኖ አቅርቦትና የእንስሳት ጤና አጠባበቅ በማሻሻል፣ ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ የእንስሳት ግብዓቶች እንዲቀርብና እንዲሰራጭ በማድረግ ምርትና ምርታማነት አድጎ፣የሕብረተሰቡን  ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረገገጥ የሀገር ዉስጥ ገቢና  የውጭ ምንዛሪ ማሳደግ፣

ዕሴቶች 

ኅብረተሰቡን በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ተግባራት በንቃት እናሳትፋለን!

ለአርሶ አደሩ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ቅድሚያ እንሰጣለን!

ሀብታችንን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን!

ሙያዊ ሥነ-ምግባርን እናሰፍናለን!