Skip to main content
y

 

በከተማ ውስጥ ባላቸው ውስን ቦታ እንዲሁም በመኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ በዶሮ እርባታና በከብት እርባታ እንዲሁም በንብ እርባታ በሌሎችም በሌማት ትሩፋቶች ሥራ የቤተሰባቸውን የምግብ አቅርቦት ከማረጋገጥ አልፎ አከባቢያችንን ተጠቃሚ ማድረግ ይቻላል።

የክልላችን በተለያዮ ከተሞች ላይ ከራሳቸዉ አልፈዉ ሌለሎች ለአከባቢው ህብረተሰብ ጥሩ አርአያ የሆኑ ቤተሰብ ደረጃ በምግብ ራስን በመቻል በሀገር ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል በምናደርገው ጥረት ላይ ትልቅ መሠረት እንደምሆን ይታመናል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግሥት የእንስሳት  ሀብት ልማት ቢሮ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዳይረክቶረት።

ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ 🇪🇹