Skip to main content
y

በ2015/16 የንብ ልማት  እንሸተቭ አፈጻጸም ግምገማና የ2016/17በጀት ዓመት ግባት አቅርቦትና የሥራ ማነሳሻ መድረክ ማካሄዱን የሲዳማ  ክልል  የእንስሳት  ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።

 

የክልሉ እንስሳት  ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተክለ ጆንባ ዛሬ የምሰጠው ቀፎዎች ለአርሶ አደሩ አሰረክበን ብቻ የምንተወው ሳይሆን ኃላፊዎችና ባለሙያው እታች  ቀበሌ ድረስ በመሄድ ለአርሶ አደሩ ልዩ ድጋፍና ክትትል በማድረግ አመርቂ ውጤት እንድመጣ ማድረግ እንደምገባ ተናግረዋል።

 

የክልሉ እንስሳት  ሀብት ልማት ቢሮ ም/ኃላፊና የእንስሳት ዝሪያ ማሻሻያና የእንሰሳት መኖ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር አደገ አለሙ በ2015/16 የንብ ልማት  እንሸተቭ ሪፖርት ያቀረቡ ስሆ የንብ ልማት ሥራ በዋናነት ከ4ቱም ዞን ማዕከላት 15ወረዳና 46ቀበለ ዉስጥ እንደምሰራም ቸናግረዋ።

 

ከባህላዊ ቀፎ ይልቅ ይህ ዘመናዊ ቀፍ የተሻለ እንደሆነ የተናገሩት የመድረኩ ተሳታፊዎች ከባህላዊ ቀፎ 1ኪ.ግ ብቻ የምገኝ ስሆን በዘመናዊው ቀፎ ደግሞ ባንድ ግዜ ብቻ ከ46 ኪ.ግ ማር መሰብሰብ የሚቻል በመሆኑ የተሻለ ለዉጥ አለወም ብለዋል።

 

 

ግንቦት 09/2016ዓ.ም

 

የሲዳማ ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት  የእንስሳት  ሀብት ልማት ቢሮ መንግሰት  ኮሙኒኬሽን ።

 

ሀዋሳ ሲዳማ  ኢትዮጵያ 🇪🇹