Skip to main content
tk
የኢፌደር መንግስት ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሣ ወደ ሲዳማ ክልል ገብተዋል። ሚንስቴሩ በክልሉ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በኩል በዓሳ ልማት ዘርፍ የተሰሩትን ሥራዎችን ጉብኝት ለማድረግና በክልል ደረጃ ብቼኛ የሆነውን የእንስሳት ጤና ጥበቃ ላብራቶሪ ያስመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። እንኳን በደህና መጡ! Daae Bushshu! የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ መንግሰት ኮሙኒኬሽን ። ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ 🇪🇹