Skip to main content

ክልል አቀፍ ዓሣ ቀን አየተከበረ እንደሆነና በዘርፉ ሰፊ ሥራዎች እየተሰራ እንደሆነ የሲዳማ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ። ሚያዝያ 22/2016 የቀኑ እንግዶች ዓሣን ቀን በማሰመልት በጓሮ ዓሳ ልማት የተሰሩ ሥራዎችን የጎበኙ ስሆን ባዩት ነገር ጥሩ ልምድ ልዉዉጥ እንደወሰዱም ተናግረዋል በዕለቱም ስለ ዓሳ እርባታ በክልሉ ያለዉን ምቹ ሁኔታዎችን በማስመልከት የክልሉ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል እና የእንስሳት ዝርያ ማሻሻልና የእንስሳት መኖ ልማት ዘርፍ…

Sidama regional animal resource development office has stated that the regional fishing day is being celebrated and extensive works are being done in the sector.

Sidama national regional government animal resource development office announced that it has built and started working in Sidama region  animal health care laboratory. April 22/2016 E.C.

Sidaamu dagoomu qoqqowi mootimma Pirezidaante Kalaa Dasti Ledamohu Badheessu Loossa Towanyo Assi ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Hawaasa, Dotteessa 19, 2016 M.D Sidaamu dagoomu qoqqowi mootimma komunikeshiinete hajubba biiro.
የኢፌደር መንግስት ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሣ ወደ ሲዳማ ክልል ገብተዋል። ሚንስቴሩ በክልሉ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በኩል በዓሳ ልማት ዘርፍ የተሰሩትን ሥራዎችን ጉብኝት ለማድረግና በክልል ደረጃ ብቼኛ የሆነውን የእንስሳት ጤና ጥበቃ ላብራቶሪ ያስመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። እንኳን በደህና መጡ! Daae Bushshu! የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ መንግሰት ኮሙኒኬሽን ።

Sidamu Dagoomu Qoqqowi  Motimma  Sadate Jiro Latishshi Biiro Loonsanni  hee’noonni  lossa  laisse xawishsha  Uytu.